ለኢትዮጵያ ባህላዊ ብልጽግና

Ethio-diaspora

ለሙዚቃ፡ ፊልም፡ ተዋናኝነት፡ ድርሰተ ምጻህፍት፡ ድርሰተ ፊልም፡ ስፖርት
Ethio-diaspora  ክብር ይሰጣል!
 

''Ethio-diaspora'' በተለያየ መድረክ ብልጥ ስራ በመስራት
የተመሰከረላቸው ኢትዮጵያውያን በየኣመቱ ልዩ
''Diaspora Award'' ሽልማት ይሰጣል!

ethi mahmoud-ahmed

ሙዚቀኞች

- ወንዶች
- ሴቶች
- Remix
- ባንድ

eth comedian

ተዋንያን

- ወንዶች
- ሴቶች
- ኮመድያን

eth pic tilahun

ድንቅ ዜጎች

- ወንዶች
- ሴቶች

Ethi pic Haddis_Alemayehu_in_1961

ደራስያን

- የመጻሃፍት
- የፊልም

eth pic old man

ስእል

- ወንዶች
- ሴቶች

eth pic athlets

ስፖርተኞች

- ወንዶች
- ሴቶች

“Ethio-diaspora በተለያዩ በኣገር ውስጥና ውጭ ኣገር በሚኖሩ ክቡራን ኢትዮጵያውያን ኣርቲስቶች ተዋንያን ጸሃፊዎች ደራስያን እና ስፖርተኞች በ 2018 የቖመ ማህበር ነው። ከህዝባችን ጎን ከጎን ባንድ በምስራት፡ ለኢትዮጵያን ባህል እንቛማለን።


” Ethio-diaspora” 2020-2023”   

በሰወስት ኣመታት 2020-2023፡ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ክብርና ምእርግ ያስለበሱ ብዙ ብልጥ ስራ በተለያዮ የኣርትና ስነጥበብ መስኮች ተሰርቷል። ይህ ድንቅ ስራ ክብርን እንድያገኝና ለስራውን እውቅና ለምስጠት ” Ethio-diaspora” እጅግ ሰፊና ኣስደሳች Award  ለኢትዮጵያጵያውና ጀግኖች በዚህ አመት ይፋ ያደርጋል።

ኢትዮጵያውያን ባኣንድ!