ለኢትዮጵያ ባህላዊ ብልጽግና

Ethio-diaspora

ለሙዚቃ፡ ፊልም፡ ተዋናኝነት፡ ድርሰተ ምጻህፍት፡ ድርሰተ ፊልም፡ ስፖርት
Ethio-diaspora  ክብር ይሰጣል!
 

ኣገልግሎታችን

ተወዳዳሪዎች ይጠቁሙ!

የውድድሩን ኣቛቛም

ተሳታፊዎች፡ ምፈልጉት ተወዳዳሪ ከጠቖሙ ቡሃላ፡ በየመድረኩን የተጠቖሙት ኣስር (10) የበለጽጡ ተወዳዳሪዎች፡   ወደ መጀመርያ ማጣራቱን ያመራሉ። ብሁለተኛ የማጣራቱ ኣፈጻጸም ለፊጻሜ የደረሱ ኣምስት (5) ተወዳዳሪዎች ይጣሩና፡ ከኣምስቱ (5) ለመጨረሻ የደረሱ ተወዳዳሪዎች፡ ኣሽናፊውን ለማወቅ፡  የህዝብ ድምጺ ይሰጣል። ከህዝብ ድምጽና ከ 5 ዳኞት ውሳኔ በተገኛው ውጤት፡ አሸናፊዎች፡ ይታወቃሉ።  አሸናፊዎች፡  በኢትዮጵያ የበለጡ ኣርቲስቶች፡ ሙዚቀኞችና ታዋቂ ሰዎች በሚገኙበት፡ በኣሜሪካ፡ በምከበረው ሰፊ ባኣል፡ ክቡር ”Ethio-diaos award” ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል።

ድርሻችን እንወጣለን

ኢትዮጵያውያን ከምንወዳትና ከምናከብራት ኣገራችን፡ ብባህልና፡ ኣርት፡ በስፖርትና ድርሰት በመጣመርና በመተሳሰር፡ በያለንበት ቦታ ስለሚሰጡን ክብርና ኩራት፡ ምስጋናችን እና ስማቻው ወትሩ እንዲከብር፡ የምገባን ኣስተዋጽኦ፡ እናደርጋለን። ይህ የ ”Ethio-diaspora Award” የመጫረሻችን ኣይሆንም።

”Ethio-diaspora” ይህ አላማችንን ለመስከበር፡ ከተለያዮ ድርጅቶችና ማህበራት በመተባበር፡ ሚፈለገውን ዝግጅት አጠናቅቀናል። ብትምህርትና የስራ ልምድ፡ የበለጡ ኣባሎች በማሰልጠን፡ በበለጡ ሞያተኞች፡ የሚመራና፡ የሚስተዳደር ድርጅት አቁመናል። ለኢትዮጵያ ባህላዉ ትንሳኤ፡ ተዘጋጅተናል።

3000 ኣመታት ክብራችን

ከምርጥ ከኮቦቻችን

በያለንበት ስለኣገራችን

ክብር ለጀግኖቻትን